#የተውበት መስፈርቶች
Publicado 2023-10-25
Todos los comentarios (21)
-
ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላም ፍቅር ለሠው ልጂ በሙሉ ያምጣልን አላህ ከወንጀል ይጠብቀን በዚህ ቻናል ብዙ ኢስላማዊ ትምህርቶች እናቀርባለን ላይክ እያደረጋችሁ ተቀላቀሉን ሽርም እንዳዘነጉ አሉ
-
ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል ውዷ በርችልኝ❤❤❤💞💞💞💞💞❤❤
-
ማሻአላህ❤
-
አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ🥺
-
አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻ አላህ እንኳን በሰላም መጣሽ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
-
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ይስጠን አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ❤
-
አሠላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ጥሩ ትምርት ነው በርቺ🎉🎉🎉🎉
-
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته هلا والله يا عيوني رو حي ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله الحمد لله رب العالمين يا رب الله يعطيك العافيه جزاك الله خيرا دنيا واخره اللهم ربنا ياربي انصير
-
Aselamualykum werahimtullahi webirkatu ahln wesahln enqan dena metashi weda ehita fatuma mashallah arif koytaa neber berchi tenkire
-
ማሻአላ
-
አስለም አሊይኩም ስላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ስላም አህለን ወስህለን ወመሀበን እንዴት ናችሁ ውዶቼ ያገሬ ልጆች ሠላም ብያለሁ እንኳን በሠላም መጣሽ የኔ ተናፍቂ የኔ ፍቅር የኔ ውድ የኔ ጀግና ነሽ ለኔ የኔ ልዪ የኔ ድንቅ ስላምሽ ብዛት ይበልኝ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ብርችልኝ የኔልዪ ሰላም ፍቅር ፍትህ ለናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ያረብ አላህ ሆይ ስላሙን የወርድልን አሚን አሚን ያረብ አላህ አንቸንም ይጠብቅሽ ያሩሂ ማማዩ ልዩልዩ ኑሪልኝ እማ አቦ
-
አሰላሙ አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ሰላም መጣሽ ማማየ በርችልኝ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ
-
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ አላህ ይጨምርልሽ የምውድሽ ውድናየትከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ ሀገሪ ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ያርብ
-
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ፋፊየ ማሻአላህ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ጀዛከላኸይር❤❤🎉🎉
-
ወአለይኩም ወራህሙላህ ወበረካትሁ አህለን እንኮደህናመጣሺ መኩሸ መሻአላህ በርቺ አላህ ሰላሙን ሁሉ ያሰማን ያሳየን እምናየዉ እምሰማዉ ከባድነዉ
-
ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ስላምሽ ብዛት ይበልልኝ ትክክል ፈጡምየትልቅ ትምህርት
-
አሰላሙዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተጠቃሚያድርገን
-
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ፋጡሜ በርቸልኝ
-
Aselam Walakum Wershmtulahi Webrkatu Enkan Dehna Metash Woda Mashallah🎉🎉🎉
-
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማዬ እኮን ሰላም መጣሺ ጀዛከላህ ኸይር አላህ በኸይር ያስታውስሺ