#የተውበት መስፈርቶች

Published 2023-10-25

All Comments (21)
  • @Fatumatube.2
    ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላም ፍቅር ለሠው ልጂ በሙሉ ያምጣልን አላህ ከወንጀል ይጠብቀን በዚህ ቻናል ብዙ ኢስላማዊ ትምህርቶች እናቀርባለን ላይክ እያደረጋችሁ ተቀላቀሉን ሽርም እንዳዘነጉ አሉ
  • አሠላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ጥሩ ትምርት ነው በርቺ🎉🎉🎉🎉
  • @Mastewal12893
    አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻ አላህ እንኳን በሰላም መጣሽ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
  • @afiyatube_
    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ይስጠን አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ❤
  • @tsehayabizuneh
    አሰላሙ አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ሰላም መጣሽ ማማየ በርችልኝ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ
  • @user-cu6fc1cx3g
    አስለም አሊይኩም ስላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ስላም አህለን ወስህለን ወመሀበን እንዴት ናችሁ ውዶቼ ያገሬ ልጆች ሠላም ብያለሁ እንኳን በሠላም መጣሽ የኔ ተናፍቂ የኔ ፍቅር የኔ ውድ የኔ ጀግና ነሽ ለኔ የኔ ልዪ የኔ ድንቅ ስላምሽ ብዛት ይበልኝ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ብርችልኝ የኔልዪ ሰላም ፍቅር ፍትህ ለናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ያረብ አላህ ሆይ ስላሙን የወርድልን አሚን አሚን ያረብ አላህ አንቸንም ይጠብቅሽ ያሩሂ ማማዩ ልዩልዩ ኑሪልኝ እማ አቦ
  • @sameera123
    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ አላህ ይጨምርልሽ የምውድሽ ውድናየትከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ ሀገሪ ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ያርብ
  • @shemistube
    ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ስላምሽ ብዛት ይበልልኝ ትክክል ፈጡምየትልቅ ትምህርት
  • @user-tg5ts9qf3p
    ወአለይኩም ወራህሙላህ ወበረካትሁ አህለን እንኮደህናመጣሺ መኩሸ መሻአላህ በርቺ አላህ ሰላሙን ሁሉ ያሰማን ያሳየን እምናየዉ እምሰማዉ ከባድነዉ
  • @user-cd5kv4rj3n
    ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል ውዷ በርችልኝ❤❤❤💞💞💞💞💞❤❤
  • @MAMA-tube2190
    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ፋፊየ ማሻአላህ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ጀዛከላኸይር❤❤🎉🎉
  • አሰላሙዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተጠቃሚያድርገን
  • @fanostube15
    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ፋጡማየ አላህ ተጠቃሚወች ያድርገን ያረብ እናመሰግናለን ፍጡምየ👍👍
  • @meymunatube
    አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ🥺
  • @AMOOTUBE
    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማዬ እኮን ሰላም መጣሺ ጀዛከላህ ኸይር አላህ በኸይር ያስታውስሺ
  • @user-bc4um3zu2l
    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ፋጡሜ በርቸልኝ
  • @emutube2623
    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ፋፊ እንኳን ደህና መጣሻ ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልሽ ተዉበት ወንጆሎችን ያጥባልና አላህ ወደ ተዉበት ይምራን ትክክለኛዉን ገጥተኛዉን መንገድ ይምራን
  • @emuabduselam7617
    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻ አላህ ፋጡም
  • @toltutube4319
    አሰላህማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አለህ የጠምረልሽ ፋጡማዬዬ❤🎉