አነጋጋሪ ሆና የሰነበተችው እና በመኪና ስርቆት የተጠረጠረችው ወጣት ፍ/ቤት ቀረበች!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

98,884
0
Published 2024-06-27
ከ 3 ቀን በፊት በመኪና ስርቆት ተጠርጥራ የተያዘችው ወጣት ፍ/ቤት ቀርባለች። ቤተሰቡን በቅርብ አውቃለው ያለው አቶ ሰለሞን አማረ አባቷ ቱጃር ናቸው እሷም በስነ ምግባር የታነፀች ነች ሲሉ ምስክርነታቸውን ሰተዋል።ይሁንና ተጠርጣሪዋ ፍ/ቤት ዛሬ ቀርባለች!

Sheger Info Media brings, social, economic,  and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.




#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

All Comments (21)
  • የሃብታም፡ልጅ፡አይሰርቅም፡ያለው፡ማነው፡የደሃ፡ልጅ፡ብትሆን፡ኖሮማ፡ማንም፡አይከራከርም፡እናውቃለን
  • @ledetadera328
    የሰው ነብስ እና መኪና በቀላሉ አገሬ ላይ ሚነጠቀው ሰላም ለአገራችን
  • @KadijaBaqqala
    ሀብታም ስለሆነ አባቷ አትሰርቅም ማለት አይቻልም ደሀ ስለሆነ ይሰርቃል ማለት አደለም ሁሌ የኛ ሰው ላለው ያጎበድዳል ሌብነት ሀብትነት ወይ ድህነት አይገድብም ሰርቃለች ምስክር አለኝ ካለ ፖሊስ እንግዲህ በወሬ አይደናቀፍም
  • ወይ አባቷ ሚሊየነር ነው ሚሊየርነቱስ በስርቆት አለመሆኑን በምን እናቃለን በዚህ አመት ብቻ ስንት ወጣቾች አለቁ ይች እስከዛሬ ከሞቱትም እጁ ይኖርበታል ሰለሞን አማረ ደግሞ ዛሬ. እገሌን አቀዋለሁ ብለህ ምትመሰክርበት ጊዜ አይደለም የሀብቱን መጠን ቢነግርህም በምን እንዳገኘው ልታቅ አትችልም ዛሬ የናትን ልጅ ውስጡን ማወቅ ከብዷን እንኳን የሩቅ ሰው መቸስ ሰርቸ እንጅ ሰርቄ ነው ያካበትኩት አይልህም የሌባ አይን ደረቅ. በስህተት ነው አለች እንደውም የአቧቷ የንብረት ምንጭም ይጣራ ባይ ነኝ😢
  • @soliyan
    ፖሊስ ማስረጃ አለኝ ካለ ለምን መሽፋፈን አስፈለገ? ይህኔ አንድ የድሃ ልጅ አድርጎት ቢሆን ይፈርዱበት ነበር ፖሊስ አምኖበት ነው ሚዲያ ላይ ያወጣው የምን መደባበቅ ነው
  • መሲ ምርጧ የእውነት ሚዲያ ነሽ በጣም የምትወደጂ ❤❤❤❤❤
  • ከባለመኪናዉ ጋር ቢተዋወቁስ ብሎ ማሰብ ጥሩ ነዉ (ስም ማጥፋት) 😮
  • ቁልፉን ከየት አገኘች እሷና ሰውየው ግንኙነት ይኖራቸው ይኖራቸዋል
  • መሲ አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ ነው ያለነው ልጄን አውቀዋለሁ ምንም አያውቅም አያደርገም ማለት አንችልም ቤት ሌላ ውጭ ደሞ ሌላ ሆነው እናገኛለን አንዳንዴ ሰውም ተንኳለኛ ነው እሷስ ምን ትል ይሆን!!!
  • @jesusway3790
    ሆሆሆሆሆ ሳታውቅ ነው የሰረቀችው ኦ የራሷ መስሏት ነው? ወንድሜ እንኳን የሌላ ሰው ልጅ የራስህንም ልጆች በርግጠኝነት ማወቅ አትችልም ።
  • ዉድ የሀገሬ ልጆች አለህ ካክፉ ይጠብቀቹሁ ደሚሩኝማ
  • @fikreteru6742
    የእኔ ሀሳብ ባለ መኪናው ጏደኛዋ ሊሆን ይችላል ሲጣሉ ይዛ ሄዳ አስዟታል በተለይ ባለ ትዳር ከሆነ ይዳይጋለጥ ብዙ ክፋት ሊሰራ ይችላል አንፍረድ የፖሊስ ምርመራ ይቀጥል
  • fb ላይ ያየነዉን ደግመሽ ከምታነቢልን የእሷን ቤተሰብ ወይንም ባለመኪናዉ ጓደኛዋ ይሁንአይሁን አጣርተሽ ማቅረብ ነበረብሽ። አብረዉ አድረዉ አብረዉ ወደ ስራ ሊወጡ ብለዉ ጃኬት ሊለብስ ወደ ቤት ሲመለስ ላጥ ብላ የሄደች ነዉ የሚመስለዉና አጣርተሽ ዘግቢልን።
  • የሐቡታ ልጅ ሰለሆነች አትሰርቅም ቡሎ ይናገራል ሌብነት ከልምድ ነዉ ለምን ያሸቃብጣል
  • @dabaroba1829
    የራሴ ኃጢያት መቼ አነሰኝ በፍፁም አልፈርድም
  • እኔ ምለው የቤተሰብ ሀብት ለኔ ዋስትና ነው ማለት አይ ኢትዬጲያውያን በሰውነት ቁመና የምታምኑ ትንንሾች ሀሳብ ያለው ብዛቱ
  • ስርቃለች ሀብታም ስለሆነች ሊያስተባብሉ ነው ሚሊየነር ከሆነ ለምን አልገዛላትም
  • ጠንካራ ልጅ ናት ልጆች ቤተሰቦቻቸዉን የምያኩሩ ታታሪ ሲሆኑ ደስ ይላል ዉድ የሀገሬ ልጆች የተባረኩ ልጆችን ፈጣሪ ይስጣችሁ ❤🙏❤
  • ያልደከሙበት የሰው ላብ ቁጭ ብለው ለመብላት መገን ጦቢያ
  • @SabitaAli
    ሀብታም ቢሰርቅም ነገሮች ይቃለላሉ ዳሀ ቢሆን ኖሮ ሁሉም ይመሠክርበታል ይችን ግን እያሥተባበሉ ነዉ