Ethiopia - በመጨረሻም እስክንድር ተነፈሰ  (ኃላቀሮች ናችሁ…!)

299,076
0
Publicado 2024-07-20
Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie

#Ethiopianews #ethiopia

Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Todos los comentarios (21)
  • @madinam4674
    ለኛ ለአማራ አማራያውቃን ለኛ የሚጠቅመው አማራየሆነው ፋኖ ዜሜከጎጃም ፋኖ ምሬዋ ከወሎ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዲል ለፋኖ ዲል ለፋኖ
  • @AddisHailu-no8qz
    በጣም ያሳዝናል በጣም ብረሀኑ ነጋን ሊሆኑ ትንሽ ነው የቀራቸው አሳፋሪ ናቸው በጣም ለአማራ ህዝብ ነው የምንዋጋው እያሉን አልነበረ ከብልፅግና በላይ የአማራን ህዝብ ትልቅ ጠባሳ ጥላቹ እዳታልፉ ብትጠነቁ ይሻላችኋል ፈጣሪን
  • @Ninetube369
    ጌታ እየሱስ ሆይ በቶሎ ና 🙏😭 እኛ መሮናል
  • @user-nx6lq2ju8p
    ለአማራ ህዝብ ነዉ እምንዋጋዉ አላሉም ነበር ድሮም የሥልጣን ጥማት ነበር መቸ አጣነዉ አሏህ ለሚስኪኑ ህዝብ ይድረስለት ምድረ የሁዳ
  • @isaacmekuria3234
    መልሱ ቀላል ነው፣ መስፈርቱም ምርጭውም እንደገና መካሄድ አለበት። አለበለዚያ ሁሉም ካልተስማሙም ትግሉ ችግር ይገጥመዋል። እመኑኝ ሁሉም ካልተስማሙ ትግሉ ችግር ይገጥመዋል።
  • @asmara3973
    ትክክል ነው እስክንድር የገባበት ሁሉ ተበትነዋል ፋኖውች ትክክል ናቸው
  • ትላቁ እስክንድር እባክህ ለአማራ ህዝብ ብለህ በእግዚአብሔር ስም እንለምንህ አለ ን ስልጣኑን ተውላቸውና እንደማንኛውም ፋኖ ታገል አስይ ግብርግብነትህን ለኢትዮጲያ ህዝብ ጠላት ደስ አይበላቸው
  • @millionabera2506
    በአሁን ሰአት ፍኩኩር ያስፈልጋል ያሳዝናል
  • በጣም ልባችንን ሰብራችሁታል ስግብግብ እስክንድር ምነው አስገበገበህ ዘመነ አመራር ይችላል አንተ ድርጅት ጀምረህ መተው ነው ስራህ
  • @user-po9tk8uw1f
    እስክንድር በቃ ተነቅቶብሀል ደግሞ ህወሀትን እና ፋኖን በትክክል መጥራት የማትችል ኋላቀር ስትል ትንሽ አታፍርም
  • ነገሮችን በማሥተዋል እንፍታ ከዚህ የበለጠ ብዙ ዋጋ እዳያሥከፍለን በሥሜት አንመራ ሥድብም ፈፅሞ አያሥፈልግም ወገኔ እናሥታውል👈🤲👁😭
  • @riimethiopia4661
    ሚገርመው ማንም የትም አይደርስም!!!! በጦርነት ምንም አይመጣም ከማለቅ በቀር....
  • ወዳጄ ይህ ቀደም ሲል የተጠበቀ ነገር ነው ምክንያት አሰከ ዛሬ ድረስ በአማራ ክልል የተነሳውጠመንጃ ተይዞ ወደ ጫካ ከገቡ በህዎላ ሁሉም በየጎራው መከፍፈል ማለት የጎጃም፣የጎንደር፣የሸዋ፣የወሎ መሰል ስያሜ ይዞ በመንቀሳቀስ ወደአንድነት ለመምጣት ገና ብዙ ይቀራል ዘዋሪው የፈረንጅ ሀገር ባለዶላር ነው እንደ እኔ እሰክንድር ብልጥ ቢሆን ራስ እንደተከበረ የክብር አርበኛ በመሆን እዚህ ትግል የገባሁት ሰለሚፈፀመው ኢሰባአዊ ተግባር እርሱ ለመዋጋት እንጂ ለሰልጣን አይደለም መሆን የሚገባው ከክልል አልፈን ወደሀገር አቀፍ የትግል ሒደት ለማፅናት ነው ሰለአማራ ጉዳይ እናንተ ወደአንድነት ገብታችሁ መልክ እናሲዘው ነው ምኞቴ በሀሪፍ ቢሉ ካለሜዳቸው መስሎአቸው በመግባታቸው አሁን ቢቻል ሪዛይን ቢያደርጉ መልካም ነው ፍፃሜው እራሳቸውም ስጋት አለኝ በግሌበመጨረሻ የብዙ ወጣት ሙሁር አርሶ አደር ወዘተ የተከፈለው የህይወት ዋጋ በመሰፈርት እንዳይበላሽ ምኞቴ ነው
  • የእስክንድር ጀግንነት እኮ መታሰር ብቻ ነው።
  • @rafahamed1364
    መነታረኩን ትታችሁ ሁሉም በሙያው ማገልገል ቢሞክር መልካም ነው።
  • As we discussed before FANO must form the central committee immediately and among the committee member they will choose the leaders of different branch like political intelligence etc
  • ከእስክንድር በላይ ኆላ ቀር የለም:: አዲስ አበባ ተወዳድሮ አንድ ወንበር ያላገኘ ሰው ሌሎችን የመተቸት የሞራል ብቃትየለውም:: በትምህርትደረጃውምበሥራ ልምዱም በፖለቲካ ተሳትፎም አማራንየመምራት ብቃት የለውም:: ፋኖ መመራት ያለበት በጄኔራል ተፈራና በአርበኛ አስግድ መሆን አለበት::
  • ሁሉም ለአማራ ህዝብ ጥቅም ሳይሆን የስልጣን ወልፋቸውን ለማርካት ስለሆነ መቼም አይስማሙም
  • @berhanu1631
    እስክንድር ለአዲስ አበባም የሚጠቅም አይደለም። ከአማራ የፋኖ ትግል መውጣት አለበት።