የቀልብ ድርቀትን ያለባችሁ ይሄንን ቪዶዮ ማየት መፍትሄ ነው 💔
Published 2023-09-19
All Comments (21)
-
ሱበሃን አላህ በዚህ ኑሮ ውድነት በእህል ይጫወቱሉ😢
-
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምሽ ይብዛ ፋፊዬ ጀዛክአላህ እናመሰግናለን አላህ ልብ ይስጠን መጨረሻችንን ያሳምርልን በሰማንው የምንጠቀም አላህ ያድርገን
-
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህሌን ፋፊ ወላሂ በጣም ነዉ የገረመኝ ቱ 😢ስንቱ አፉን የሚያረጥብበት ባጣበት ሰአት እነሱ እንድህ ይጨማለቁ አኡዙ ቢላህ😢😢 አቦ እህል ያሰኛችሁ😢
-
አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን የልብ ድርቀት ከባድ ነው
-
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን አክስታችን እኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ የሚል ትምህርት ነው ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ አላህ የሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን አላህ ልባችን ያርጥብልን
-
እግዚያአቤር. ይመስገን ስላምሺ ብክርስቶስ ፍቅር. ይብዛልኝንእህቴ. ስላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ይሁልን ውድየሀገሬ ልጂች ስላማችሁ ይብዛልኝ
-
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ አሪፍ ቆይታ ነበር የኔዋ ቀጥልበት ኢትዮጵያ ሁለይም ሰላም ያድርግልን ውድናየትከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ🎉🎉
-
አሰላማሊይኩም አላህ ዮጠብቀን ሰዉ እየተራበ እነሱ በህል ዮጫወታሊ ክዝህ በላይ ድርቀት
-
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበራካትሁ አህለን እኮንሠላምመጣሺበርች🎉🎉🎉 አሪፍቆይታነበርሀገራችንንአላህሠላምያርግልንን
-
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ፍጡም እንኳን ደህና መጣሽ እውነት ይህ አስተማሪ መጣጥፍ ብዙ ያስተምራል የቀልብ መድረቅ ከባድ ነው ቀልባችንን ይመልስልን 😍🙏
-
ማሻአላህማሻአላህማሻአላህአሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ የተከበራችሁ ያገሬልጅች አላህይጠብቅልኘ አገራችን ሰላም ያርግልን እንሻአላህ ውድቸፍቅር አንድነት ለናት አገሬ እመኛለሁ❤❤❤
-
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን እንኳን ደህና መጣሸ በጣም አረፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ ሰላምሸ ይብዛልኝ አሏህ ሀግርችንን ሰላም ያድርግልን አሏህ ይጨምራልሸ ፊፋየ 🎉🎉🎉🎉
-
የኔውድ ደርባባዬምአላህን በትክክል እውነትነው አላህ አህላቃችንን እዳሳማረልን መጨረሻችንን ያሳምርልን🎉🎉
-
አሰላም ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ፋጡማዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ቀጥይበት አላህ አገራችን ሰላም ያድርግልን
-
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እራህማን እህት እናመሰግን አለን🌹🌹🌹
-
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ አሪፍ ቆይታ ነው በርቸልኝ
-
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ዊድ ያገሪ ልጆቺ በየአላቺሁበት አለም ዳርቻ ሰላማቺሁ ብዚት ብዚት ብዚዚት ይበልልኝ አገራቺንን ህዝባቺንን ሰላም ያረግልን ያረብ እኝሸአላህ ጥሩ ቆይታ ነበር🎉🎉🎉❤❤
-
አሰላማሌይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ዉዴ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ሁላችንም ልቦና ይስጠን
-
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ፋጡሜ እንኮን ደህና መጣሽ ሠላምሽ ይብዛ ደሥ የሚል ቆይታ ነው ማሻአላህ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ጀዛከላኸይር ሠላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገራችን ይሁን❤❤🎉🎉
-
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ይስጠን በርችልኝ❤