New Ethiopian Classical #2023

753,280
27
Published 2023-01-04
ምርጥ መሳጭ ክላሲካል ከድንቅ ተፈጥሯዊ ምስሎች ጋር:: ተራራ ወንዝ ፋፋቴ አእዋፋት ደን ዉቂያኖስ ማራኪ መልካምድር:: ሰናይ ቀን ይሁንልዎ! #new #2023 #ethiopia #classical #instrumental #ክላሊካል

BEST TUBE best mind healing Ethiopian instrumental music mix with attractive HD Natural Video, forest, birds, landscape, sky, starts, universe, and more...
Have a Blessed day!


Thank you for liking, sharing and subscribing.
#classical #ክላሲካል #ethiopian #refreshing #relaxing #meditation #instrumental #instrumentalmusic #studymusic #meditationmusicmind
#mindhealth
#mentalwellness
#healing
#satisfaying
#nature
#ocean
#forest
#animals
#peace
#peaceful
#peacefulmusic
#love
#mindpeace
#mindpeacemusic
#calming
#calmingmusic
#calmingmind
#meditationmusic
#meditation
#innerpeace
#positivevibes
#positive
#memories
#country
#breakfromwork
#healthytime
#healthylifestyle
#peacefullness
#bestmusic
#beautiful
#beautifulnature
#beautifulworld
#enjoying
#hope #slowmusic
#slow
#studymusic
#innerpeacemusic
#positivethoughts
#restaurants #lunchtime
#breackfastrecipe
#googlesearchclassical
#googlesearhethiopianclassical
#eritirianclassical
#eritiria
#googlesearch
#google
#yahoosearch #morningclassical #monday #tuesday #wednsday #friday #sunday

All Comments (21)
  • @abdmusema9375
    የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ይቅናችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
  • @loveandunity901
    እማማ ኢትዮጵያ እናቴ ክብሬ መመኪያዬ በጣም ደስ ይለኛል ካንቺ መፈጠሬ። ሰላም ለውዷ ሐገሬ ፍቅር ለውዷ እናቴ አንድነት ለእማማዬ። ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አሜን።
  • በቻናልህ ላይ እንደገለፅከው እጅግ ማራኪ የሆነ የተፈጥሮ እንቅስቃሴዎችን ያካተተ ምርጥ የሙዚቃ ቅንብር ነውና ይልመድብህ ብዙ እንጠብቃለን በጣምም እናመሰግናለን ።🙏 አምላክም ሀገራችንን ፍፁም ሠላም ያድርግልን ።🙏🇪🇹
  • ወንድሜ በጣም በጣም ደሰ የሚል የክላሲካል ቅንብር ነው እነዚህንና ሌሎችንም አድርገህ በሲዲና በፍላሽ ካቀረብክልኝ እገዛሀለው አመሰግናለሁ
  • @hope2633cu
    ENJOYING FROM THAILANDDDDDDDDDDDDDDDDDDDDDD
  • ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኢትዮጵያ ማራኪ ክላሲካል ❤❤❤❤❤❤😂
  • Beautiful, as an Irishman who has had the privilege of travelling to Ethiopia on a number of occasions, this music transports me to its beautiful rugged Abyssinian landscapes and people. All I wish for Ethiopia is peace, togetherness and prosperity.
  • @DveGeche
    ብቻ ተናነቀኝ እንባ ❤❤😢😢❤
  • @sisayneberga3616
    በጣም ማራኪ ክላሲካል በርቱ🥰🥰🥰🥰🥰
  • @MulualemMamo
    thanks for ur kindly prepaation dear keep it up.
  • በሰው ሀገር ሆኜ የሀገሬን የድሮ ጠረንዋን እንዳሸታት ስላደርከኝ ዝቅ ብዬ አመስግናለሁ አይ ኢትዩጵያዬ ሞቼ ነው የምወድሽ ከነድህነትሽ