@የሠው ልጂ ራሡን የሚያጠፋበት ምክንያት ምንድን ነው!!መፍትሄውስ@
Published 2023-10-21
All Comments (21)
-
ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ከክፉ ነገሮች ይጠብቃችሁ ራሳችሁን ወደ አልተፈለገ ነገር በማስገባት ነፍሳችሁን አታጥፉ ዱአ ብቻ አድርጉ ሁሉም አላህ ካለው ውጭ አይሆንም እና መፍትሄው ዱአ ነው ላይክ ሽር አድርጉ 👌🙏
-
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ማሻአላህ በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ደርባባዬ ቀጥይበት ማሻአላህ😮
-
አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወረህመቱላሂወበረከቱሁ አህለንወሳህለን እካንደህናመጣሽውደ አሪፍቆይታነበርማሻላህ👍🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹👍👍🙏🙏🙏🙏
-
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን ፋጡማየ ትክክል በርች ጥሩ ምክር ነው ያካፈልሽን 👍👍
-
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ በያላችሁበት ብዝት ትርፍርፍ ይበል ሰው እራሱን ለማጥፋት እንዴት እንደመፍትሔ እንደሚያስብ ግራ ይገባኛል
-
አሰላሙዋአሊኩምወራህመቱላህ ወበርከቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ድስእሚል ቆይታ የኔደርባባ እውነት ነው
-
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረኩ ዉድ ያገሪ ልጂቺ በያላቺሁበት አለም ዳርቻ ሰላማቺሁ ይብዛልኚ አገራቺንን ሰላም ፍቅሯን አንድነትን ተመኚሁ ያረብ በየቦታዉ ለሚገደሉት በሰዉ ሂዉት ለሚጫወቱት አላህ ሂዳ ይስጣቺዉ ያረብ 🌷🌷🌷
-
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን እንኳን ደህና መጣሸ በጣም አረፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ ሰላምሸ ይብዛልኝ አሏህ ሀግርችንን ሰላም ያድርግልን🎉🎉🎉🎉
-
አሰላሙ አለይኩም ፈፊዬ እዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛልን ተናፍቀሻል ፈፊዬ በርቺ አሪፍ ጊዜ ነበር ሰላም አንድነት ለሀገራችን ይሁን
-
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ አላህ የጸጠራትንነፍስ ራሱ ሰው ማጥፋት ሀራምነው🎉
-
አስለሙ አለየከም ውርህምቱላህ ውበርከቱ አህላን ወስህላን ወመርበን እንኳን ደህና መጣሺ ውዴ ብርቹልኝ አራፍ ቆይታ ነበር አላህ መጨረሽችን የስምራልን
-
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል ከአላህ መቅረብ ነው
-
ሰላምሽ ብዝት ይበል ውዷ በርችልኝ❤❤💞💞💞💞❤❤❤
-
ሠላምሽ ይብዛ እህቴ እኳን ደህናመጣሽ በጣም እናመሠግናለን አው ልክነሽ የሠውልጅ እራሱን ለማጥፈት የሚፈልገው ከፈጣሪው ሲርቅነው ስለዚህ መፈተሂው ወደፈጣሪ መመለስ 💚💚💛💛💛❤❤❤
-
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ብያለሁ ሁላችሁንም ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ጤና ፍቅር አድነት ያድልልን አሜን 😢
-
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ቤተሰብ ፍቅርን አንድነት ለሀገራቺን ያረግልን ሰላም ተመልሶ የምንደሰትበት ቀን አላህ ያምጣል በቃ ይበላን ያረብ🌷🌷 አህለን ፊፋየ አንኳ ሰላም መጣሺ🎉🎉❤
-
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፋጡማየ አህለን ጠፍተሻል እራስን ማጥፋት ወንጀል ነው
-
አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህናመጣሸ የወንዜ ማሻአላህ ጠክሪልኝ ጎበዝ
-
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ፍጡሜ አህሌን አውነት አሁን ያለንበት ግዜ በጣም የሚያሰጠላና ተሰፍ የሚያሰቆርጥ ነው ቢሆንም ግን እራሰን ማጥፍት ደረጃ መድረሰ ሀራው ነው እና አላህ ይጠብቀን አጨራረሳቸንን ያሳምርልን
-
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሣህለን ፋፊየ አንኳን ደህናጨመጣሽልኝ አሪፍ ቆንታ ኘበር🌹🌹🌹