ፍትህ ለእናቶች እምባ😥 ከተጎዱት መማር አስተዋይነት ነው ባለ ጊዜ
Published 2023-09-21
All Comments (21)
-
አህለን ደርባባዬ ለጨለመበት ትንሺ ትልቁ ፖለቲከኞውም መንጋውም ለተረባረበበት ህዝብ ሰላሙን ያምጣለት የአማራ ግፍና ስቃይ ሞትና ስደት ይብቃ
-
ሰላም የእግዚአብሔር ከሁላችን ይሁን እውነት ነው ከተጎዱት መማር ግድ ነው አሁን ይህ መልእክት ለባለ ግዜዎች ይሆናል በሀገራችን ጉዳይ መጀረሻውንም ሳናይ ማመስገን ከመሪው ምሳሌ ማድረግ ይቻላል መሪው ሲገባ እንዲህ አልነበረም የአማራ ህዝብ የተቀበለው ግን አሁን አማራን መቅበር ፈለገ 😢
-
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ዊድ ያገሪ ልጆቺ በየአላቺሁበት አለም ዳርቻ ሰላማቺሁ ብዚት ብዚት ብዚዚት ይበልልኝ አገራቺንን ህዝባቺንን ሰላም ያረግልን ያረብ እኝሸአላህ ጥሩ ቆይታ ነበር🎉🎉
-
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ትክክል ነሽ ጥላቻ ለማንንም አይጠቅምም ድሀው ገበሬ ነው እየሞተ ያለው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን😢😢😢
-
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬አማራዬ አማራዬ እድል ለፋኖ ፍትህ ለወገኖቻችን😢😢😢😢
-
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምሽ ይብዛ ፋፊዬ እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምህርት ያለው ታሪክ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🎉
-
አሰላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ሰላምን ያውርድልን ሼር
-
አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ አይ እውነት መጨረሻውን ሳታይ አታመስግን እውነት ነው ቸኩሎ ማመስገን ኋላ ለማማት ነው ይላል ያገሬ ሰው ጥሩ ትምህርት ነው እናመሠግናለን
-
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ በጣም አሪፍነው ቆይታ ነበር ቀጥልበት የኔዋ ውድ የተከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ ሀገሪ ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ያርብ🎉🎉🎉
-
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ፍትህ በግፍ ለሚሰቃየው ወገኖቻችን😢
-
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሂ ወበረካትሁ አህለን ፋጡሜ እንኮን ደህና መጣሽ እህቴ አላህ ሠላሙን ያምጣልን ንፁሀን እናቶች አባቶች ህፃናቶች ተንከራተቱብን😢😢
-
Big up dear friend much fun watching 😊
-
አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን መኩሸ በርቺልኝ ድል ለፋኖ ሞት ለጠላት
-
አሰላሙአለይኩም ወራህማቱላሂ ወበራካቱ አህለን ፈፊ አላህ ይቺን በሰውነታችን የለች ቁራጭ ስገ የስተካክልልን እሷ ከልታስተካከለች እንጣፈለን😢
-
አአሰላማሌይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን መከባበሪን ይዎፍቀን በቃቹ ይበለን
-
አሰላም አሊኩም ውዴ እደት ነሽ እማ አገራችንን ሰላሞን ያምጣልን ያርብ ምንም የማያውቁት ምስኪን ህዝቤ ለደርሰበት በደል እና ግፍ አላህ ፍርድን ቅርብ ያድርግልን ያርብ አገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ያርብ
-
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ ፍጡማየ እውነት ነው ማስተዋልን ይስጠን አገራቺንን ሠላም ያርግልን መከራ ስደቱ በቃቺሁ ይበለን
-
አሰላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፋፊየ የኔ አስተዋይ ማሻአላህ ተባረከረህማን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ;]ይምራን ለሁላችንም የእንብላው ጊዜ የሆነበት ዘመን አይ;
-
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እህቴ እንኩዋን ሰላም መጣሺ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ መሻአላህ ጥሩ ቆይታ ነበር
-
አሰላሙ አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ሰላም መጣሽ ማማየ በርችልኝ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ