#ሱረቱል ያሲን//سورةياسىن📖👂👈ቁረአን የልብ ብርሀን ተጋበዙልኝ🌹
Published 2023-10-27
All Comments (21)
-
ቁረአን የልብ ብርሀን የህመም ሁሉ መፈወሻ ተጋብዛችኋል 👂👈ሸር ላይ በማድረግ
-
Aselamualykum werahimtullahi webirkatu ahlin wesahilm wedaaaa ehita enqan selam metashi mashallah arif koyta neber berchi agerachin
-
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምሽ ይብዛ ፋፊዬ ማሻአላህ ጀዛክአላህ ቁርዓን የልብ ብርሃን ነው አላህ ያግራልን
-
ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኮን ስላም መጣሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ❤❤❤
-
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ መሻአላህ ጀዛክ አላህ መልካም ጁመአ ሰሉ አለ ነብይ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉
-
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ አላህ ለኝም ቁርአንን ያግራልን ያረብ 🥰
-
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አላህ ለሁላችንም ቁርአንን ያግራልን ያረብ 😢
-
አሰለሙ አለይኩም ዋረህመቱልሂ ወበረከቱ እንኳን ደህና መጠሽ ፈፍያ።መሸአለህ።ቅረአት ስለገበዝሽን እናመሰግናለን።ጠንክር
-
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ብያለሁ ሁላችሁንም ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ያድልልን አሜን😢
-
Selam ❤❤❤
-
ማሸአላህ ማሸአላህ ፋፋየ በሰማን የምንጠቀም አላህ ያረገን ያረብ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
-
አህለን ውዴ ሹክረን ማሬ ጠቃሚ ቪድዮ ነው ያቀረብሺልን
-
Selam ekan dena mitashi lik❤
-
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማዬ ማሻአላህ ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
-
Aslaamu Aleykum waramatullahi wabarakaatuhu weel caam my sister fatuma
-
አሰላም ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ፋፊየ እንኳን ዴህና መጣሽ ማሻአላህ ዴስ የሚል አቀራርነዉ አላህ ይወፍቀን ያረብ ቁረአንን የልባችን ብረሀን ያዲርግልንን🙏🙏
-
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ኘህለን ፍጡማዪ ማሻ አላህ❤❤
-
በርችልኝ የኔውድ😍😍😍
-
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን የጠፋ ሰው ፋፊዬ እኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ የአላህ ቃል አላህ ያግራልን በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ጀዛኪ አላህ ህይር የኔ ውድ❤
-
ፍጡማዬ ሰላም ውዴ ተጠፍፍን💚💛❤👍