#አስዴናቂው የሸንኮራ# ጠቀሜታዎች
Published 2023-12-09
All Comments (21)
-
ውድ የሀገሬ ልጆች በየአላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሠላም ፍቅር ያምጣልን 🙏ለትብብራችሁ ከልብ አመሠግናለሁ
-
አሪፍ መረጃ ሸንኮራ የዚህን ያህል ጥቅም እንዳለው አላውቅም ነበ
-
ወለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ፋፊሻ አላህለን ለሰጠሽን መረጃ እናመሰግናለን የኔ ውድ ሼር ለይክ
-
እግዚአብሔር ይመስገን ፋጡማ ዉዴ ዋዉ ብዙ ጥቅሞች አሉት ከሃምሳ በላይ የሆኑ ይባላል ሸንኮራ እኛ ቀለላርገን ነዉ የምናየዉ ግን ጥቅሞቹ ብዙ ናቸዉ እናመሰግናለን 😍❤
-
አሰለሙ አለይኩም ዋረህመቱልሂ ወበረከቱ እንኳን ደህና መጠሽ ውዴ ማሸአለህ ሸንኮራ።ውስጤ ነው በጠም አሪፍ አስታመር ቪድዮ ነው የጋረሽን ጠንክር ውዴ 😊
-
ሰላምሽ ይብዛ ውዷ በርችልኝ💞💞❤❤👍👍👍💞
-
Aselamualykum werahimtullahi webirkatu ahln wesahln enqan dena metashi weda ehita mashallah arif koytaa neber berchi tenkire fatuma mashallah mert new ሼርርርርር ላይክ ❤❤❤
-
ሰላም እንኳን በሰላም መጣሸ እናመሰግናለን 🎉
-
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ የኔ ቅመም ሀሪፍ ትምህርት ነው ያስተላለፍሽልን በርቺ❤❤❤❤❤
-
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበራካትሁ አህለን እኮንሠላምመጣሺ በርች አሪፍቆይታነበር❤ ዶግተራየ በርችልኝ❤እናመሠግናለን
-
አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር በዚሁ ቀጠይብት የኔ መልካም👍🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍇🍇🍇🍇🍇🍇🫐🫐🫐🫐🫐🫐🫐🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓
-
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሀ ወበርካቱ አህለን ፍጡማዬ እንኳን ደለና መጣሺ የኔ ውድ❤
-
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዛት ትርፍ ይበል እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎያልል ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን እግዚአብሔር አምላክ ይላክልን የእድሮዋ አገራችን እንድትመለስ ባለንበት ሁነን መፀለይ አለብን እግዚአብሔር ሆይ የአባቶችን የእናቶችን ፀሎት ሰምትህ በቃችሁ በለን እግዚአብሔር አምላክ
-
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ፋፊየ ገራሚ ነው👍👍
-
ሸንኮራ ከበላሁ ብዙ አመቶች ተቆጠሩ ናፈቀኝ እናመሰግናለን ብዙ ጥቅሞች እንዳሉት አላውቅምነበር።
-
ምሻአላህ አሪፍንወ መሻአላህ😍👌💓💯💯✅👍👍😍😍😍እናምስግናልንንን
-
አሰለሙአለይኩም ዋራህመቱለሂ ዋበራከቱ አህለን ፈጡማዬ ክበሪልን አሪፍ ትምህርትነው እኔ ለዚነው ሻንኮራ ምወደው 😂😍😍👌👌
-
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ሸንኮራ ከበላሁ ስንት ግዜየ
-
አሰላም አሌይኩም ወረመቱለህ ወበረካቱሁ ማሻአለህ በያለሁ በጣም እናመሰግናለን
-
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፉፊየ ማሻአላህ