Dawit Tsige New Album Yene Zema Non Stop

3,008,665
0
2020-02-01に共有
Ethiopian Music: Dawit Tsige - Yene Zema | የኔ ዜማ - New Ethiopian Music 2020 (Official Audio)
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited

Copyright ©2020 Balageru Multimedia

コメント (21)
  • ክቡር አርቲስት ዳዊት ጽጌ የጨዋ ኢትዮጵያዊነት መግለጫ ነህ ሙዚቃህን በቅርቡ ነው መስማት የጀመርኩት ግን መድረክ ላይ ያለህ ችሎታ ኢንተርቪው ላይ ንግግርህ ጨዋነትህ በጣም ይመስጣል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏 ተስፋ በቆረጥንበት ዘመን እንዳንተ አይነት ጨዋ ትልቅ ትንሹን አክብስሪ አርቲስት ማግኘት ቀላል አይደለም ኑርልን💚💛💚🇪🇷
  • ዳዊት 🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
  • ተብረክ እናንተ ባይኖሩ ምን እንሆን ነበር ማፅናኛ ናችሁ. እናቴ ሆዴ ሌላ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጤና ይስጥህ ጌታዬ
  • ሁሉ ብሰማው ብሰማው የማይሸለች ስራ ምርጥ ልጅ እኮ ነህ ዴቨ ትችላለህ በቃ።
  • 😭😭😭Asmera yemil zefenh betam alekesegn. Thank you for honouring all those diamond artist🇪🇷🇪🇷🇪🇷.
  • ሁሉም ዘፈንህ የማይሰለች፤. ግጥም እና ዜማውን አቀናብሮ የሚያንቆረቁር ልዩ ድምፅ አለህ።
  • ድኃ አይጣላ ከውሀ ድኃ አይጣላ ከውሀ ድኃ አይጣላ ከውሀ
  • ድሃ ኣይጠላ ከውሃ dawit xge best artist i love your art from Eritrean
  • ዳዊቴ በሁሉ ነገርህ እጅግ የማደንቅህ የሸዋ ልጅ ነኝ!!
  • From Eritrea, I love your music 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
  • I am at Gym right now , I always having Dawit’s Music 🎶 on my👂
  • ዳዊትሻ እውነት ምርጥ ስራ ነው ገና ብዙ ትሰራለህ ኑርልን
  • After 50 years My grand child will listen to this child when he falls in love! ❤ big respect!
  • @emubilal3143
    የኔ የኔ❤🥺 የንጋት ፀሎቴን ያልኩትን አዳምጦ ሀሳቤን አስረሳኝ ያሰበልኝ በልጦ የኔ መካሻ የፈጣሪ ስጦታዬ 🥰🥰🥰❤💘